Mobile menu
 
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show

እንኳን ደህና መጡ - ብብኢልኢ

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት

በአገራችን የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ተቋም በመንግሥት ሲጠናና ሲቋቋም መነሻ መሠረቱ የካቲት 1973 ዓ.ም. በኢትዮጵያ መንግሥትና በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም መካከል የተደረገው የእርዳታ ስምምነት ነበር፡፡

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች ችግር ውስጥ በነበሩበት ወቅት የኢንጂነሪንግ ዲዛይንና ቱል ድርጅት 1975 ዓ.ም. ተፀነሰ፡፡በ1983 ዓ.ም. የመንግሥት ለውጥ ተደርጎ የሽግግር መንግሥቱ አዲስ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መተግበር መጀምሩ የድርጅቱን መፈጠር እንዲጎላ አድርጓል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዜና - ብብኢልኢ

Prev Next Page:

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከክ…

በተለይም አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች፣ ፍሌክስቢል ዎርክሾፖች፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት፣ ከሚመለከታቸው የክልልና ከተማ መስተዳደር አመራሮች ጋር በቅንጅት ለመስራት እነዚህ ተ...

Read more

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የድ…

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የድሬድዋ የትስስር ቀጠና አካላትን የትስስር ስምምነት ሰነድ አፈራረመ

  የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስትትዩት የኢትዮጲያን የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪዎችን ብቁና ሁለተናዊ ሽግግር እንዲያደርጉ ድጋፍ ማድረግ ዋነኛ አላማው ነው፡፡ ለዚህም በእውቀት የበሰሉ...

Read more

በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ኢን…

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ኢንዱስትሪ በባህሪው ከጉልበት ይልቅ ካፒታልን በከፍተኛ መጠን የሚጠቀም ነው፡፡ ከሌሎች የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች ሇየት የሚያደርገውም  ይኼው ካፒታልን ...

Read more

የመሠረታዊ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ …

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ቀዲሚ ተግባሩ አድርጎ እያከናወነ ያለው በከፍተኛ መጠን ከውጭ የሚገባውን ያለቀ የንዑስ ዘርፉን ምርት በአገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሬን ማዲን ነው፡፡ ከዚህ ...

Read more