Mobile menu

በኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዓላማ፡-

የኢንስቲትዩቱን የሥራ እንቅስቃሴዎችንና ውጤቶችን መረጃ ለኅብረተሰቡ በመስጠትና ከህብረተሰቡም የሚቀርቡትን አስተያየቶች በመቀበል በሁለትዮሽ የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት ውስጥ የኢንስቲትዩቱን ገፅታ የሚያጎላ ቀልጣፋና  ውጤታማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር መስራት ነው፡፡