Mobile menu

የሥነ ምግባር መከታተያ

በስነምግባር መከታተያ የሚከናወኑ ተግባራት

  • ሠራተኛውን በፀረ-ሙስና ትምህርቶች በሥራ ዲሲፒሊን፤በሙያ ሥነምግባር፤ በሕዝብ አገልጋይነትና በኃላፊነት ስሜት በማነጽ የነቃና ሙስናን ሊሸከም የማይችል ሠራተኛ እንዲፈጠር ጥረት ማድረግ፡፡
  • በኢንስቲትዩቱ ውስጥ የሙስና ወንጀልና ብልሹ አሰራርን መከላከል፡፡
  • የሙስና ወንጀልና ብልሹ አሠራር እንዲጋለጥ፤እንዲመረመርና በአጥፊዎች ላይ ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድ ጥረት ማድረግ