Mobile menu

በኢንጂነሪንግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

 • ተልዕኮ

   የኢንጂነሪንግ አገልግሎት ለልማታዊ ባለሀብቱ አመቺ ሁኔታዎችን በመፍጠር ግልፅና ቀልጣፋ አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠትየዘርፉን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት አስተዋጽዎ ማድረግ እንዲቻል በአግባቡ ማከናወን የሥራ ሂድቱ ተልዕኮ ነው::
 • ዓላማ 

  የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ለማስፋፋት የሚረዱ መረጃዎች ማዘጋጀትና መስጠት፣ አማራጭ የኢንቨስትመንት እድሎችን የሚመለከቱ የፕሮጀክት ፕሮፋይል ማዘጋጀትና ማሰራጨት፣ ወደ ዘርፉ ለሚገቡ ባለሀብቶች የአዋጭነት ጥናት ማድረግ፣ በብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ለሚሰማሩ ባለሀብቶች የቴክኖሎጂ መረጣ ' ድርድር' ግንባታ' ተከላና ኮሚሽኒንግ' የቴክኒክ እና የማማከር ድጋፍ ወጪ ቆጣቢ ጥራቱን የጠበቀ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ለዘርፉ ራዕይ ና ተልዕኮ ስኬት አስተዋጽዎ ማድገግ::

የሚሰጡ አገልግሎቶች

 1. መረጃ ማዘጋጀትና ለተጠቃሚ ማሰራጨት፣
 2. የፕሮጀክት ፕሮፋይል ጥናት ማዘጋጀት፣
 3. የአዋጭነት ጥናት ማዘጋጀት፣
 4. በኢንቨስትመንት ሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን መከታተል፣
 5. የቴክኖሎጂ መረጣ ድጋፍ መስጠት፣