Mobile menu
 
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show
  • VTEM Image Show

እንኳን ደህና መጡ - ብብኢልኢ

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት

በአገራችን የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ተቋም በመንግሥት ሲጠናና ሲቋቋም መነሻ መሠረቱ የካቲት 1973 ዓ.ም. በኢትዮጵያ መንግሥትና በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም መካከል የተደረገው የእርዳታ ስምምነት ነበር፡፡

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች ችግር ውስጥ በነበሩበት ወቅት የኢንጂነሪንግ ዲዛይንና ቱል ድርጅት 1975 ዓ.ም. ተፀነሰ፡፡በ1983 ዓ.ም. የመንግሥት ለውጥ ተደርጎ የሽግግር መንግሥቱ አዲስ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መተግበር መጀምሩ የድርጅቱን መፈጠር እንዲጎላ አድርጓል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዜና - ብብኢልኢ

Prev Next Page:

በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪግ ንዑስ ዘርፍ ከ17…

በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪግ ንዑስ ዘርፍ ምርቶች ከ17.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የበጀት ዓመቱ የሰባት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪ...

Read more

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የድ…

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የድሬድዋ የትስስር ቀጠና አካላትን የትስስር ስምምነት ሰነድ አፈራረመ

  የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስትትዩት የኢትዮጲያን የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪዎችን ብቁና ሁለተናዊ ሽግግር እንዲያደርጉ ድጋፍ ማድረግ ዋነኛ አላማው ነው፡፡ ለዚህም በእውቀት የበሰሉ...

Read more

በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ኢን…

በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች ለዜጎች የሥራ ዕድል እየተፈጠረ ነው::

በኢንስቲትዩቱ የሚግ ብየዳ (MIG Welding) ስልጠና እየተሰጠ ነው የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮ ለተውጣጡ 20 ባለሙያዎች ከታ...

Read more

የመሠረታዊ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ …

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ቀዲሚ ተግባሩ አድርጎ እያከናወነ ያለው በከፍተኛ መጠን ከውጭ የሚገባውን ያለቀ የንዑስ ዘርፉን ምርት በአገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሬን ማዲን ነው፡፡ ከዚህ ...

Read more