Mobile menu

የመሠረታዊ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ የወጪ ንግድ አፈጻፀም

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ንዑስ ዘርፍ ቀዲሚ ተግባሩ አድርጎ እያከናወነ ያው በከፍተኛ መጠን ከውጭ የሚገባውን ያቀ የንዑስ ዘርፉን ምርት በአገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሬን ማዲን ነው፡፡ ከዚህ ተልዕኮ ጎን ጎንም በዓም ገበያ ውስጥ ተወዲዲሪ በመሆን ምርቶቹን ከአፍሪካ እስከ መካከኛ ምስራቅ እንዱሁም ከአውሮፓ እስከ አሜሪካ የገበያ ተራሽነቱን ከጊዜ ወ ጊዜ እያሰፋ መስራት ከጀመረ አምስት ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡

 

በብረታብረትእናኢንጂነሪንግንዑስዘርፍ2006  .. እጅግበዝቅተኛአፈፃፀምየተጀመረውየወጪምርቶችአፈፃፀምበየዓመቱበዓይነትምሆነበብዛትዕድገትአሳይቷል፡፡በእነዚህዓመታትምንውጤትተገኘ? እንመልከት፡፡

 

1. 2006 .. 3,189,000.02 የአሜሪካዶላርዋጋምርትተለያዩአገሮችተልኳል፣

 

2. 2007 .. 14,943,000.49 የአሜሪካዶላርዋጋምርትተለያዩአገሮችተልኳል፣

 

3. 2008 .. 22,055,133.81 የአሜሪካዶላርዋጋምርትተለያዩአገሮችተልኳል፣

 

4. 2009 .. 47,914,950.70 የአሜሪካዶላርዋጋምርትተለያዩአገሮችተልኳል፣

 

5. 2010 .. 47.3 ሚሊዮንየአሜሪካዶላርዋጋየሚገመትምርትተለያዩየዓለምየገበያመዲረሻበመላክየውጭምንዛሬማግኘትተችሏል፡፡

 

6. በተመሳሳይምየወጪእንቅስቃስውንለማሳለጥ2011 በጀትዓመት 106 ሚሊዮንየአሜሪካዶላርዋጋየሚገመትምርትወደተለያዩአገሮችለመላክ  የሚያስችልግብበማስቀመጥእንቅስቃሴእየተደረገሲሆንበበጀትዓመቱየመጀመሪያሁለትወራትሐምሌናነሐሴበመሠረታዊብረታብረት 400,000 እናበኤሌክትሪካልናኤሌክትሮኒክስ 6,500,000 በድምሩ 6,900,000 የአሜሪካዶላርዋጋየሚያወጡየተለያዩምርቶችንወደውጭለመላክበዕቅድተይዟል፡፡  የበጀትዓመቱየመጀመሪያሁለትወራትየዕቅድአፈፃፀፀምበመሠረታዊብረታብረት 675,899.81 ዋጋያለውምርትእንዱሁምበኤሌክትሪካልናኤሌክትሮኒክስምርቶች 9,617,803.09 የአሜሪካዶላርዋጋያለውየንዑስዘርፉምርቶችንበአጠቃላይ 10,293,702.9 የአሜሪካዶላርገቢበማግኘትከዕቅድበላይማከናወንየተቻለሲሆንከባለፈውበጀትዓመትተመሳሳይወቅትጋርሲነፃፀር 162 በመቶብልጫያለውነው፡፡ 

 

በነዚህሁለትወራትበዓለምአቀፉገበያውስጥተሳፎያደረጉየንዑስዘርፉኩባንያዎች14 በላይሲሆኑለንዑስዘርምርቶችበገበያመዲረሻነትከጎረቤትአገራትእስከአውሮፓናአሜሪካመዝለቅየተቻለናበዕቅደወቅትም20 በላይአገሮችየምርቶቻችንተቀባይበማድረግየወጪምርቶችአፈፃፀምንበመልካምስኬትመጀመርተችሏል፡፡