Mobile menu
 

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የቅጥር አመልካቾች መመዝገቢያ ቅፅ ለማግኘት አዚህ ይጫኑ… WORD FORMAT OR PDF FORMAT

 

 

 

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

ተፈላጊ ችሎታ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

 

የኢንጂነሪንግ ምርቶች ቴክኖሎጂ ልማት ዳይሬክቶሬት

 

1

የማሽንና የኢኩፕመንት መለዋወጫ ምርቶች ቴክኖሎጂስት ቡድን መሪ

XVI

8189

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ፣በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ማኑፋክቸሪንግና  በሜታለርጂ ኢንጂነሪንግ

8 ዓመት

 

የመሠረታዊ ብረታ ብረት ቴክኖሎጂ ልማት ዳይሬክቶሬት

 

2

የኮንስትራክሽን ግብዓት ምርቶች  ቴክኖሎጂስት  ቡድን መሪ

XVI

8189

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ መካኒካል፤ ማኑፋክቸሪንግ፣ ኢንዱስትሪያል፣ ምህንድስና

8 ዓመት

3

የኮንስትራክሽን ግብዓት ምርቶች ቴክኖሎጂስት IV

XV

7074

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ መካኒካል፣ ማኑፋክቸሪንግ፤ ኢንዱስትሪያል፣ ምሀንድስና

6 ዓመት

4

የጥሬ ብረት ዝግጅት ቴክኖሎጂስት III

XIII

6032

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ መካኒካል፣ ኢንዱስትሪያል፣ ማኑፋክቸሪንግ ምሀንድስና

4 ዓመት

 

የምርት ልማትና ምርምር ዳይሬክቶሬት

 

5

የኢንዱስትሪ ልማት ቡድን መሪ

XVI

8189

3

የመጀመሪያ ዲግሪ በኬምስትሪ፣ በኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ማኑፋክቸሪንግ ኢንጅነሪንግ፣ ሜታለርጅ ኢንጅነሪንግ፣  ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣

8 ዓመት

6

የኢንዱስትሪ ልማት የምርት ዕቅድና ቁጥጥር ባለሙያ IV

XV

7074

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፤ ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፤ በማኑፋክቸሪንግ ኢንጅነሪንግ

6 ዓመት

7

የኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ IV

XV

7074

4

የመጀመሪያ ዲግሪ በኬምስትሪ፣ በኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ማኑፋክቸሪንግ ኢንጅነሪንግ፣ ሜታለርጅ ኢንጅነሪንግ፣  ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣

6 ዓመት

8

የኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ III

XIII

6032

3

የመጀመሪያ ዲግሪ በኬምስትሪ፣ በኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ማኑፋክቸሪንግ ኢንጅነሪንግ፣ ሜታለርጅ ኢንጅነሪንግ፣

4 ዓመት

9

የሂት ትሪትመንት  ቴክኒሺያን II

VIII

3577

2

ቴክኒክና ሙያ  ዲፕሎማ በመካኒካል፤  ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱሰተሪያል

2 ዓመት

10

በያጅ I

VII

2423

1

ቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ በዌልዲንግ ወይም  በጀኔራል ሜካኒክ ወይም በሜታል ፋብሪኬሽን

0 ዓመት

11

መካኒካል ቴክኒሽያን     III

X

3577

1

ከፍተኛ ዲፕሎማ በመካኒካል/ማኑፋክቸሪንግ ኢንጂነሪንግ

4 ዓመት

12

ኤሌክትሪክሽያን ቴክኒሽያን III

X

3577

1

ኮሌጅ ዲፕሎማ በኤሌክትሪካል ምህንድስና

4 ዓመት

13

የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ I

VI

1954

2

ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይስ ማኔጀመንት፣

0 ዓመት

14

ማሽኒስት I

VIII

2423

1

ቴክኒክና ሙያ  ዲፕሎማ በማሽኒስት

0 ዓመት

15

ቱል ሜከር ቴክኒሽያን I

VII

2423

1

ቴክኒክና ሙያ  ዲፕሎማ  በመካኒካል፤  ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱሰትሪያል

0 ዓመት

16

በያጅ III

IX

3577

2

ቴክኒክና ሙያ  ዲፕሎማ በጥራት ቁጥጥር በፊዚካል ወይም ማቴሪያል ሳይንስ

4 ዓመት

17

የፋዉንደሪ ቴክኒሺያን III

IX

3577

2

ቴክኒክና ሙያ  ዲፕሎማ በመካኒካል፤  ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱሰተሪያል

4 ዓመት

18

የፋዉንደሪ ቴክኒሺያን II

VIII

2958

1

ቴክኒክና ሙያ  ዲፕሎማ በመካኒካል፤  ማኑፋክቸሪንግ ወይም ኢንዱሰትሪያል

2 ዓመት

 

የላቦራቶሪ፣ የጥራት ፍተሻና የደረጃ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት

 

19

መካኒካል መሐንዲስ IV

XV

7074

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል፣ማኑፋክቸሪንግ፣ኢንዳስትሪያል ኢንጅኔሪንግ

6 ዓመት

 

የኢንጂነሪንግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

 

20

መካኒካል መሐንዲስ IV

XV

7074

2

የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል፣ማኑፋክቸሪንግ፣ኢንዳስትሪያል ኢንጅኔሪንግ

6 ዓመት

21

መካኒካል መሃንዲስ III

XIII

6032

3

የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል/ ማኑፋክቸሪንግ/ ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ

4 ዓመት

22

መካኒካል  መሐንዲስ II

XI

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንዱስትሪያል፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ሜካኒካል ኢንጅኔሪንግ

2 ዓመት

23

ኢኮኖሚስት III

XII

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ኢኮኖሚክስ

4 ዓመት

 

የግብዓት አቅርቦትና የገበያ ትስስር ዳይሬክቶሬት 

 

24

መካኒካል መሐንዲስ IV

XV

7074

2

የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል፣ማኑፋክቸሪንግ፣ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ

6 ዓመት

25

የገበያ ጥናት ባለሙያ IV

XV

7074

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሥራ አመራር

6 ዓመት

26

የገበያ ጥናት ባለሙያ III

XI

5129

2

የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሥራ አመራር

4 ዓመት

27

የገበያ ልማት ባለሙያ III

XI

5129

2

የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሥራ አመራር

4 ዓመት

28

የገበያ ጥናት ባለሙያ I

VIII

3577

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሥራ አመራር

0 ዓመት

29

ኢኮኖሚስት III

XII

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ

4 ዓመት

 

የአካባቢ ደህንነት፣ የኢንዱስትሪ ሴፍቲና የኤነርጂ ዳይሬክቶሬት

 

30

የኢንዱስትሪ ሴፍቲ ባለሙያ IV

XIV

7074

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ብረታብረት ቴክኖሎጂ፣ መካኒካል፣ ኢንዱስትሪያል፣ ማኒፋክቸሪንግ መሀንድስና

6 ዓመት

31

የኢነርጂ ልማት ቴክኖሎጂስት IV  

XV

7074

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኤልክትሪካል/ መካኒካል ኢንጅነሪንግ

6 ዓመት

32

የኢንዱስትሪ ሴፍቲ ባለሙያ III

XII

6032

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በብረታብረትቴክኖሎጂ፣መካኒካል፣ኢንዱስትሪያል፣ማኑፋክቸሪንግ መሀንድስና

4 ዓመት

33

የኢነርጂ ልማት ቴክኖሎጂስት I

 IX

4313

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኤልክትሪካል/ መካኒካል ኢንጅነሪንግ

0 ዓመት

 

የአነስተኛና የታዳጊ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ዳይሬክቶሬት

34

የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ  I

IX

4313

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ወይም በኢንዱስትሪያል ወይም ማኑፋክቸሪንግ ምህንድስ

0 ዓመት

 

የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስና የኦፕቲካል ምርቶች ቴክኖሎጂ ልማት ዳይሬክቶሬት

35

የኤሌክትሪክ ምርቶች ቴክኖሎጂስት ቡድን መሪ 

XVI

8189

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና

8 ዓመት

36

የኤሌክትሮኒክስ እና የኦፕቲክስ ቴክኖሎጂስት IV

XV

7074

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና

6 ዓመት

38

የኤሌክትሮኒክስ እና የኦፕቲክስ ቴክኖሎጂስት II

XI

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና

2 ዓመት

 

የዕቅድ፣ የፖሊሲ ጥናትና የመረጃ ዳይሬክቶሬት

 

39

የቤተ መጸሐፍት ሠራተኛ II

VI

2958

1

ዲፕሎማ በላይብራሪ ሳይንስ

2 ዓመት

40

የበጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III

X

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንትና ቢዝነስ ማኔጅመንት

4 ዓመት

 

የፋይናንስና የግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

 

 

41

አካውንታንት IV

XII

6032

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ

6 ዓመት

42

አካውንታንት III

XI

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ

4 ዓመት

43

የግዥ ባለሙያ III

XI

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በፐርቼዚንግ ማኔጅሜንት፣ ማኔጅሜንት፣አካውንቲንግ

4 ዓመት

 

የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

44

ሹፌር I

VI

1954

2

በቀድሞ 12ኛ ክፍል በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ  ህዝብ 1 የመንጃ ፈቃድ ያለው

0 ዓመት

45

ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ III

VIII

3577

1

10+3  ቴክኒክና ሙያ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ በኤሌክትሪሲቲ፣ በቧንቧና ሳኒተሪ፣ በእንጨት ስራ፣ በኮንስትራክሽን፣ 

4 ዓመት

 

የኦዲትና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት

46

የክዋኔ የኦዲት ባለሙያ IV

XII

6032

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት

6 ዓመት

47

የክዋኔ የኦዲት ባለሙያ III

XI

5129

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ማኔጅመንት

4 ዓመት

 

የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት

 

48

የሥራ ጤንነትና ደህንነት ፕሮፌሽናል III/ሀይጅንና አካባቢ ጤና አጠባባቅ/

XIII

5294

1

የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ አካባቢ ጤንነትና ደህንነት

4 ዓመት

49

ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I

IX

4313

5

ዲፕሎማ  ወይም የቴክኒክ ሙያ በደረጃ 3 የማረጋገጫ / 10+3/ በጽሕፈትና የቢሮ አስተዳደር /በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት/

4 ዓመት

50

ሴክሬታሪ II

VIII

3577

7

ዲፕሎማ  ወይም የቴክኒክ ሙያ በደረጃ 3 የማረጋገጫ / 10+3/ በጽሕፈትና የቢሮ አስተዳደር /በሴክሬተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት/

2 ዓመት

 

ማሳሰቢያ

         

·      ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ወይም ከተጠቀሰው መስፈርት በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ኦርጂናል እና የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ፣ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ባሉት 10 የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር G-36 ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

·  የሥራ ልምድ የሚጠየቅባቸው የሥራ መደቦች ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ አግባብ ያለው መሆን አለበት

·     ከግል ድርጅት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

·  2003 .ጀምሮከቴክኒክና ሙያ ተቋም በዲፕሎማ የተመረቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (COC) ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

·      መስፈርቱን የሚያሟሉ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

·      በኢሜይል እና በፖስታ የሚላኩ ማመልከቻዎች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ድረ ገጽ በመጠቀም ፎርሙ ተሞልቶ መያያዝ አለበት፡፡

· የማመልከቻፎርሙን http://www.midi.gov.et ላይማግኘትየምትችሉመሆኑንእንገልጻለን፡፡

 አድራሻ፡-ገርጂ የረር መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራዥ እና ወርልድ ቪዥን መስሪያ ቤቶች አጠገብ፣ፖ.ሣ. ቁጥር 1180

 

        የስልክ ቁጥር 0116293006  ኢሜይል This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.